2 talking about this. ! ሰርግ እና ሌሎች የተለያዩ ፕሮግራሞችን በጥራት ቀርፀን እና ኤዲት አርገን እናስረክባለን:: ስልክ * 09-10-32-93-44 * 09-91-19-78-75 የአባይ ውሃ ለእስራኤል ተላልፎ መሸጡ በቪዲዮ ማስረጃ ተጋለጠ. መልካም አሳቢነት ከ፲፱፻፲፮ ዓ.ም. ለውዝግቡ መነሻ የሆውን እና የኢትዮጵያውያንን ስሜት የሚጎዳውን ጽሁፍ … Ethiopian Artist. የራሳችንን ጉድ ትቼ የውጭውን የጠቀስኩት፤ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያ ብቻ ተደጋጋሚ ውግዘት ስለሚደርስበት ነው:: ኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ ሌላው ዓለም ሳይንሱ እንደሚለው የሚሰራ የለም:: የጋዜጠኝነት ሙያ ሞቷል ከተባለ እንደአጠቃላይ ነው የሞተው፡፡ ነበር።. ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የጋዜጠኝነት ሙያ ካየነው ዝብርቅርቁ የወጣ ነው:: ለየትኛውም አልሆነም፡፡ ለህዝብም ወገንተኛ ያልሆነ፤ ለእውነትም ወገንተኛ ያልሆነ ነው:: የዚህ ደግሞ አንዱ ችግር የህብረተሰቡ የመገናኛ ብዙኃን ግንዛቤ (Media Litracy የሚባለው ማለት ነው) አለመኖር ነው፡፡ በአየር ሞገድ የሚሰራጭ ሬዲዮ ሁሉ ትክክል ይመስለዋል፤ ታትሞ የወጣ ጋዜጣና መጽሔት ሁሉ ትክክል ይመስለዋል፡፡ ይሄ ችግር አልተማረም በምንለው የህብረተሰብ ክፍል ውስጥ ያለ አይደለም፤ ይባስ ብሎ የተማረ በሚባለው ውስጥ እጅጉን የበረታ ነው:: የተማረ የሚባለው ደግሞ ችግሩ አላምጦ አይውጥም፡፡ ለመንግሥት አካላት የግል መገናኛ ብዙኃን ዘገባ ሁሉ ውሸት ነው፤ ለግል መገናኛ ብዙኃን ተከታዮችም የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዘገባ ሁሉ ሀሰት ነው፡፡ ገለልተኛ የሆነ ሰው ግን ዘውግ አይፈጥርም:: ሁሉንም ያያል፤ የተጠራጠረውን ያጣራል፡፡, ዶክተር ተሻገር ሽፈራው ከአዲስ ማለዳ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ ጋዜጠኝነትና የመብት ተሟጋችነት ተቃራኒ መሆናቸውን የገለጹት የአገራችንን ነባራዊ ሁኔታ ያሳያል፡፡ በተለይም የክልል መገናኛ ብዙኃን እየሰሩ ያሉት የሰብዓዊ መብት ተሟጋችነትና የመብት ማስከበር ሥራ ነው:: ይሄ ሥራ ቀላል ነው ማለት አይደለም፤ ትልቅ ሥራ ነው፡፡ ዳሩ ግን ይሄ የጋዜጠኛ ሥራ ሳይሆን የመብት ተሟጋቾች ነው፡፡ ጋዜጠኛ የሆነውን ሁነት ብቻ ነው ሳያዛባ መዘገብ ያለበት፡፡ የራሱ ወገን ተበድሎ ሊሆን ይችላል፤ በሙያው ውስጥ ግን ተቆርቋሪነቱ ለእውነት ብቻ ነው፡፡ ጋዜጠኝነት ዓለም አቀፍ ሙያ ነው፤ እንኳን በብሄር በአገር ራሱ የሚታጠር አይደለም፡፡, ወደዚህ ሙያ የሚገባ ሰው ልክ እንደመነኩሴዎች መሆን አለበት፡፡ የራሱን ጥቅም የሚጎዳ እውነት ሊደብቅ አይገባውም:: ህሊነው ይሄን ለማድረግ ማመን አለበት፡፡. Writer. 2 talking about this. ከቀበና እስከ ቦሌ ሮክ፣ ከአሞራ ገደል እስከ ጥንስስ ባሉ ዋና ገንዳዎች ዋኝተን የማናውቅ መሰላት እንዴ @@@!!! Realy realy best artist funy or jokes የት ሂጄ ልሳቅ!!! በኦርቶዶክስ አማኞች ዘንድ ምንኩስና የሚባል ነገር አለ፡፡ ይሄውም አማኙ ዓለም በቃኝ ብለው ገዳም የሚገቡበት ነው፡፡ በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱ የሚከወን ነገር አለ፡፡ እሱን እንተወውና ዋና ነገሩ ግን ከምንም ነገር ገለልተኛ የሚሆኑበት ነው:: የመነኮሰ ሰው በዚህ ዓለም በሕይወት እንደሌለ ነው የሚቆጠረው፡፡ በሕይወት እንዳለ ሰው ሆኖ በምንም ጉዳይ ላይ አስተያየት አይሰጥም፡፡ ለምሳሌ በወገኑ ላይ በደል ቢደርስ ተበደለብኝ ብሎ ተቆርቋሪ አይሆንም፡፡, ይሄን ምሳሌ ያነሳሁት ጋዜጠኝነት ይህን ያህል ገለልተኛ ይሆናል ብዬ አይደለም፤ የሙያው ሳይንስ የሚለው ግን ልክ እንደዚህ እንደምንኩስናው ነው:: ከየትኛውም ነገር ገለልተኛ ነው መሆን ያለበት፡፡, ቅዳሜ መጋቢት 14 ቀን 2011 ዓ.ም በወጣችው አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ላይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ተግባቦት ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት ዶክተር ተሻገር ሽፈራው ‹‹የመብት ተሟጋችነትና ጋዜጠኝነት የተለያዩ ነገሮች ብቻ ሳይሆን ተፃራሪም ናቸው›› ብለው ነበር፡፡ በማብራሪ ያቸውም፤ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃንም ሆኑ የግል መገናኛ ብዙኃን ገለልተኛ እንዳልሆኑ ገልጸው ነበር፡፡, በነገራችን ላይ የጋዜጠኝነት ሳይንሱ የሚለው ነገር በየትኛውም የዓለም አገር የማይተገበር ነው፡፡ ዓለም አቀፍ ተፅዕኖ ፈጣሪዎቹ እነ ቢ ቢ ሲ፣ ሲ ኤን ኤን፣ አልጀዚራ… ወዴት እንደሚያዘነብሉ እናውቃለን፡፡ የዴሞክራሲ ቁንጮ ናቸው የሚባሉት የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን የሚያነጣጥሩት በምሥራቁ ዓለምና በአፍሪካ አገሮች ችግር ላይ ነው፡፡ በአንፃሩ የምሥራቁ ዓለም መገናኛ ብዙኃን የሚያስጨንቃቸው የምሥራቁ ዓለም ደህ ንነት ነው፡፡, የራሳችንን ጉድ ትቼ የውጭውን የጠቀስኩት፤ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያ ብቻ ተደጋጋሚ ውግዘት ስለሚደርስበት ነው:: ኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ ሌላው ዓለም ሳይንሱ እንደሚለው የሚሰራ የለም:: የጋዜጠኝነት ሙያ ሞቷል ከተባለ እንደአጠቃላይ ነው የሞተው፡፡, ጋዜጠኝነት ማህበራዊ ሳይንስ ነው:: ይሄ ማለት እንደ ፊዚክስና ኬሚስትሪ ተፈጥሯዊ ሳይንስ አይደለም ማለት ነው:: ከአገር አገር ሊለያይ ይችላል፡፡ አገራት በሚከተሉት ሥርዓት ላይ ይወሰናል፡፡ እንኳን በአገር ደረጃ በአንድ አገር ውስጥ ራሱ የተለያየ መገናኛ ብዙኃን የተለያየ አሰራር ሊኖራቸው ይችላል፡፡ የየራሳቸው ዓላማ ይኖራቸዋል:: ለዚህም ነው የመረጃ መምታታት የሚያጋጥመው፡፡ አንዱ የዘገበውን ሌላው ካልፈለገው ‹‹ውሸት ነው›› ሊል ይችላል፡፡, ስለጋዜጠኝነት ሙያ ተደጋግሞ የሚነገረው ነገር ‹‹ወገንተኝነቱ ለሕዝብ ነው›› የሚለው ነው፡፡ አንዳንዶች ግን ይሄ ራሱ ትክክል አይደለም የሚሉ አሉ፡፡ ጋዜጠኝነት ወገንተኝነቱ ለማንም ሳይሆን በቃ ለእውነት ብቻ ነው፡፡ ያ እውነት ህዝብ የሚጎዳ ቢሆን ራሱ መዘገብ አለበት ማለት ነው፡፡, ጋዜጠኝነት ልክ እንደ መነኩሴ ነው ካልን (ሳይንሱም ገለልተኛ ነው እንደሚለው) ጋዜጠኝነት ለህዝብ ወገንተኛ መሆን የለበትም ማለት ነው፡፡ ህዝብ ራሱ ሊሳሳት ይችላል፡፡ የአንድ አካባቢ ህዝብ የሌላን አካባቢ ህዝብ ቢሳደብ ወይም ለጸብ ቢጋበዝ መዘገብ አለበት ማለት ነው፡፡ ገለልተኛ ነው ከተባለ ስለምን ነገር ሊያገባው አይገባም፡፡ በዚህ ሎጂክ ከሄድን ለአገር ጥፋት ይሆናል ማለት ነው፡፡, እንደ እውነቱ ከሆነ ይሄኛው አይነት ገለልተኝነት በፍጹም ሊጠቅም አይችልም:: መገናኛ ብዙኃን ማለት ለአንድ አገር እድገትና ብልጽግና፣ የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መስፈን የሚሰራ መሆን አለበት:: አራተኛው የመንግሥት አካል ከተባለ ደግሞ አገር የሚያጠፋ መንግሥት ስለሌለ ከዚህኛው ትርጉም ጋር አይሄድም ማለት ነው፡፡. የኢትዮጵያ አርቲስቶች በቅርቡ ወደ ሕንድ ዴሊ በመጓዝ ያሳዩትን ትርዒት ተከትሎ የቀረበ ዘገባ ውጥረት ማስከተሉን ታወቀ . Log In. See more of Ethiopian Artists የኢትዮጵያ አርቲስቶች on Facebook. የኢትዮጵያ አርቲስቶች. View Telegram channel's statistics "የሴቶች የወሲብ ጓዳ" - @setochu. የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት አሁን የቀ.ኃ.ሥ. እነዚህ ሁለት የልመና አርቲስቶች የሚያበሳጩኝ በሁለት ምክንያት ነው፡፡ አንደኛ ... ማለት ምን ማለት ነው ግን @ ጉድ እኮ ነው!!! ወደ ምድር ጦር ሙዚቃ ክፍል እየላከ እንዲያስተምሩ አድርጓል።[3], በ፲፱፻፴፯ ዓ.ም. የመጀመሪያውን ግራማፎን ወይም የሸክላ ማጫወቻ በ፲፰፻፹፱ ዓ.ም. [ April 5, 2021 ] Abiy Ahmed’s missteps may unravel the Horn of Africa Africa [ April 5, 2021 ] These two individuals are killers, not leaders for the Oromo people. አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያን በያሉበት ሆነው በአሁኑ ሰዓት ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ያላቸውን ድጋፍ አሰሙ። ድምፃቺን ለግድባችን በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያን ለግድቡ ያላቸውን ድጋፍ … Ethiopian Artists የኢትዮጵያ አርቲስቶች ፔጅ. የኢትዮጵያ ህዝብ ጉድህን ተመልከት! Realy realy best artist funy or jokes የት ሂጄ ልሳቅ!!! #how to create bald effect # secret of photo shop #tiktok #ethiopia #funny #daily ሄንሪ ደ አርሊንስ እና ኒኮላስ ሊዋንቲቭ ለዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ አመጡላቸው። ይኸውም ማጫወት ብቻ እንጂ ድምጽ አይቀዳም ነበር። በኋላ ግን በዓመቱ በ፲፱፻፺ ዓ.ም. ሥራውን ከወጠነበት ቀን ጀምሮ የተጣለበትን አደራ በሚገባ ያከናወነ ለመሆኑ ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ክፍሎች የረዳ ከመሆኑም በላይ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የአማርኛ ሙዚቃን አራቆ በመቀመር ለሌሎች ሁሉ መልካም አርአያ ሆኖ የኢትዮጵያ ዜማ ከሀገሩ አልፎ በሌላው ዓለም እንዲታወቅ አድርጓል። በ፲፱፻፶፩ ዓ.ም. የምትወዳቸውን አርቲስቶች ፎቶዎች ለማግኘት Like Follow ያድርጉ። የራሳችንን ጉድ ትቼ የውጭውን የጠቀስኩት፤ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያ ብቻ ተደጋጋሚ ውግዘት ስለሚደርስበት ነው:: ኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ ሌላው ዓለም ሳይንሱ እንደሚለው የሚሰራ የለም:: የጋዜጠኝነት ሙያ ሞቷል ከተባለ እንደአጠቃላይ ነው የሞተው፡፡ ጋዜ

Burning Sage History, Mechwarrior 2 Windows 10, The Ordinary Salicylic Acid 2, Bumblebees Are Out, Faith Bible Tabernacle Church Missouri Shut Down By Fbi, Etagere With Glass Shelves, Fried Kemper Wikipedia, Sip Mig Welder Parts, Breaking Lease Nyc Reddit, Black Nurses On Instagram,

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *